ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Ye Alem Birhan
@ethiopiayealembirhan
Abonnenter
visninger
Videoer
API
10
Live YouTube abonnentteller
Loading Advanced Analytics...
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Ye Alem Birhan
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር! ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም! ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ! ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!
"የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰዉ ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደዉ፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል።
"የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር።"
#ትንቢተ_ህዝቅኤል 33፡4-5
+++++
የዓለም መዳኛዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡አዳኙም በኢትዮጵያ አገልጋዮቹን በዙፋኑ የሚያነግሰው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፡፡ እምነቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተ-ክርሰቲያን እምነት ነው፡፡
የዓለም የፖለቲካ ስርዓት ይወድቃል፡፡ ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡ እግዚአብሔርም እጇን ይዞ ይመራታል፡፡
#ኢትዮጵያ_እንደገና_ትነሳለች፣ #ኢትዮጵያ_ትታደሳለች፣ #ኢትዮጵያ_ትመለሳለች_እንደነበረም_ትሆናለች፡፡
#ንጉሠ_ነገሥት_ሣልሳዊ_ቴወድሮስ
Embed
Følg YouTube-abonnenter, visninger, skapersammenligninger og milepæler i sanntid.
Videoer
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - መልዕክት 10 - ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #orthodoxtewahdo
Uploaded
96
visninger
19
Likes
2
Comments
About RealtimeSubCount.com
Følg YouTube-abonnenter, visninger, skapersammenligninger og milepæler i sanntid.